Beersheba Habesha nursing students tutoring service helps Ethiopians & Eritreans to succeed in their educational goals.
We assist in planning study strategies, tailoring study tips for individuals, and help breaking down hard subjects in Amharic and assist with exam studies.
For more information please contact me (845) 337-2495
በርሼባ የነርሲንግ ተማሪዎች አስጠኚ አገልግሎት በ አሜሪካን ሃገር ያሉ በትምህርታቸው ውጤታማ እና የተሳካላቸው እንዲሆኑ ይረዳል። ነርሲንግ እየተማሩ ላሉ እና የነርሲንግ ፈተናውን ለማለፍ ለተቸገሩ ሰዎች በተለየ የተዘጋጀ
ከምንሰጣቸው አገልግልቶች ውስጥ በምን መልኩ መጠናት እንዳለበት ማማከር፤ አስፈላጊ የሆኑ የጥናት ፕሮግራሞችን ማውጣት፤
ለመረዳት አስጨጋሪ የሆኑ የትምህርት አይነቶችን ሊረዱት ወደሚችሉት አማርኛ መተርጎም እና ለፈተና ማዘጋጀትን ያጠቃልላል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚከተለው ቁጥር ይደውሉልን። (845) 337-2495






Comments