የአፍ መፍቻ ቋንቋዎን የሚናገሩ እና የወንጀል ዳራ ምርመራ ያደረጉ ታማኝ የህፃናት ጠባቂዎች!
ለወላጆች፦
የአፍ መፍቻ ቋንቋዎን አቀላጥፈው የሚናገሩ የህፃናት ጠባቂዎችን (ሞግዚቶችን) በቀላሉ ያግኙ።
ልጆችዎ ከባህልና ከማንነታቸው ጋር እንዲያድጉ በእርስዎ በጀት እና የጊዜ ሰሌዳ መርጠው ሊቀጥሩ የሚችሉበት መድረክ ነው።
የተረጋገጠ መረጃ ያቀረቡ ወይም በአጋር ድርጅቶች በኩል የወንጀል ዳራ ምርመራ ተደርጎላቸው ነጻ መሆናችው የተረጋገጠ “አረንጓዴ ባጅ” (Green Badge) ያላቸውን መገለጫዎች ይመልከቱ።
ለህፃናት ጠባቂዎች፦
የኔትወርካችን አባል በመሆን የራስዎን የስራ ሰዓት እና የክፍያ ተመን በመወሰን ተጨማሪ ገቢ ያግኙ።
ሰርተው ያገኙት ክፍያ መቶ በመቶ የእርስዎ ነው! ከእንግዲህ ለደላላ ወይም ለኤጀንሲ ወርሃዊ ክፍያ መክፈል ቀረ። Babysitter.net ከሚያገኙት ገቢ ላይ አንድም ሳንቲም አይቀንስም።
አስተማማኝ የስራ መስክ፦ ዓለማችን በቴክኖሎጂ (AI) እየተቀያየረ ባለበት በዚህ ወቅት፣ የህፃናት እንክብካቤ ስራ በምንም መልኩ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የማይተካ እና አስተማማኝ እና ቋሚ ገቢ የሚያስገኝ ምርጥ የስራ መስክ ነው።
ቀላል ምዝገባ፦ ያገልግሎት ዘመኑ ያላለፈበት የወንጀል ዳራ ማረጋገጫ ካልዎት፣ ሰነድዎን በድህረ-ገጻችን ላይ በመጫን አረንጓዴ የማረጋገጫ ምልክትን ማግኘት ይችላሉ። (ወደፊት የሚደረጉ እደሳዎች ግን በአጋር ድርጅቶች በኩል ብቻ መሆን አለባቸው)።
ድህረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ https://babysitter.net
Trusted Babysitters Who are background checked and Speak Your Mother Tongue!
For Parents:
Find vetted local caretakers who speak your/your child’s native language fluently.
Keep your children connected to their cultural roots in your budget and schedule.
Look for the “Green Badge” on profiles verified by our background check partners (BackgroundChecks.com in the US and Triton in Canada).
For Sitters:
Join our network, set your own hourly, weekly, or monthly rates, and earn extra income.
Keep 100% of your money! No more paying a chunk of your monthly payment to a broker or agency. Babysitter.net never takes a cut of your earnings.
The Safest Career: In a world changing with technology, babysitting is the ultimate AI-proof job. It is the most reliable, human-centered way to depend on steady, recurring income.
Frictionless Signup: Already have a background check? Upload your valid document today to get the green “Verified” badge. (Future platform renewals must go through our trusted partners).
Visit: https://babysitter.net— Preserving our culture, one family at a time
Related Listings to በአሜሪካ እና ካናዳ የሚኖሩ ወላጆችን እና ሞግዚቶችን በነጻ እና በቀላሉ የሚያገናኛ መድርክ ተከፈተ :
Photo Gallery
|
|
በአሜሪካ እና ካናዳ የሚኖሩ ወላጆችን እና ሞግዚቶችን በነጻ እና በቀላሉ የሚያገናኛ መድርክ ተከፈተ









Comments