ETHIOPIA: ዶ/ር ደሳለኝ ሹመቱን ተቃወሙ | መንግስት ለተቃውሞው ምላሽ ሰጠ – Addis Daily



Stay updated with the latest news from Ethiopia. We bring you daily news, in-depth analysis, interviews, and cultural features.


Subscribe now to stay connected to the pulse of Ethiopia.

#Ethiopia #EthiopianNews #DailyNews
Subscribe to Addis Daily Channel

Share This

48 responses to “Addis Daily News ETHIOPIA: ዶ/ር ደሳለኝ ሹመቱን ተቃወሙ | መንግስት ለተቃውሞው ምላሽ ሰጠ – Addis Daily”

  1. በአንድሰው የሚመራ የእውሮች ስብሰባ ነው ሲሰበስባቸው ይሰበሰባሉ የፖርላማ አባል ናችሁ ወይስ በግ አንድሰው ነው ስለሀገር ሚከራከረው 😅😅😅😅😅😅

  2. ከዚህ ሁሉ ከከብት ከባዳ ሆዳም መጋ አድ እደሰዉ እደ ሀላፊነት እሜስብ ሰዉ ተገቶ ተሰቃየ ለምን ጥለሀቸዉ አወጣም ደሱ ከነዚህ ጋር ከመዋል ሞት ይሻላን 😡😡😡😡

  3. እቲዝምምምበሉድግሞእንዳይታስር።ካማራሙሙህራኖችእስብቻነውየቀርውውአላህይጠብቀውው

  4. ይህ ደሳለኝ ጫኔ አንድ ቀን ምልካም የሆነ ሃሳብ ገንቢ የሆነ ሲያቀርብአይቼው አላውቅም:: ሁሌ ነቀፋ! ሁሌ መቃወም ኧረ ምኑ ሰው መሳይ አስነዋሪ ነው! ማስወጣት ነው::

  5. በስርአት ላቀረበው ጥያቄ ምድነው ግልፈጣውና ግልምጫው 🤔🤔

  6. በድሮን ህዝብ የሚጨፈጭፈውስ ከህግ በላይ ሆኖነው ማይጠየቀው

  7. ፍትሕ ካለማ እኔን ዛሬ ምሽት መስቀል አደባባይ ባቡር ጠብቄ ልገባ ስል እግሬን ሰብሮ ጣለኝ ሰለዚህ በአፍ አይሁን

  8. ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጀምሮ የብልፅግና ሹመት መሠረቱ ሃይማኖት እና ቤተሰባዊ ትስስር ነው። አቶ ታገሰ ጫፎንና አቶ ተስፋዬ በልጂጌን ጨምሮ የፓርላማው ቋሚ ቋሚቴዎችና የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ማንነት ሲጠና የመንግስት ተልእኮ የአንድ ቡድን የበላይነትን የመገንባት ተልእኮ ስለመሆኑ አያጠያይቅም።

  9. ዶክተር ደሣለኝ ጫኔ ጥረትህ መልካም ነው። ነገር ግን ለማትሰማው ነገር ማብዛት ምን ይጠቅማል ።

  10. የቅናት መንፈስ ነው እንተ ለቀበሌም የማትመች ባንዳ ዶር ጢሞቲዎስን ከምትቃወም ግብፅ ውረድና አልሲሲ pm ያደርግሃል 😂😂😂

  11. የደሳለኝ አስተያየቱ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፤ እነ ገዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲሆኑ ለምን አልተቃዎዉም
    ዘረኝነቱ አሁንም ቀጥሏል

  12. ይሄማሃይም ዶክተርነኝብሎ እራሱን የሚጠራ ማህይም ለምን ጎጃም ውስጥ ቁጭብሎ ህዝቡን የሚገድሉትን ቢያነጋጋር እነና ሰለ የአብይን ስራ ለአብይ ተውለት የሚሰራውን ጠንቅቆ ያቃል አትጨነቅ

  13. ግን ግን ገምጋሚዉ አንተና መሰሎችህ ከሆናችሁ የሚያልፍ የለም ግን ወቃሽነትህ አንተን ለማዳን ብቻ መቆምነበረበት ማለትህ ያስገምትሃል፡አይ ጫኔ አንተን፡፡፡፡፡፡፡???

  14. ጌታን ወያኔ ምስክር ነው የዶ/ር ጌዲዮንን አቅም ለማወቅ ከፈለክ። አቶ ጫኔ ወንድሙን የህግ የበላይነትን ስላስከበረ ቅር ብሎት ነው።

  15. ግን የፓርላማ አባልና ሌላው ፖለቲከኛ አንድ ናቸው? የፕርላማ አባል አይታሰርም ይል አልነበረ ህጉ

  16. ተቃወምኩ ለማለትና ለጽንፈኞች ለመቦሰት ብቻ ሲባል ቀባጣሪ ፣ ዶር ነኝ ባይ ተጠሪነቱ ለራሱ ጎሳ የሆነ የት ነበር አቶ ደጉ ፣ አንድ ዐረፍተ ነገር እንግሊዝኛ መናገር የማይችል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ( outside minister) ሆኖ ሲሾም ቃል ያልተነፈሰው ?

  17. ዶክተር ደሣለኝ ሁሉን ተቃውመው እንዴት ይችላሉ? ሲጀመር ጀምረው የፓርላማ አባልነት አልወደዱትም? ወይስ ሌላ ነገር አለ? እስኪ ይፀልዩበት : እግዚአብሔር ይረዳል::

  18. እጁጉ በጂጌ በቁምህ የሞትህ ነህ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ አለ ብለህ ታወራለህ በጣም ያሳዝናል

  19. እንኳን ወጣህ የአማራ ሕዝብ የመጨረሻው ተስፋችን እናንተ ናችሁ ለሚገደለው ሕዝባችሁ ስለምትከፈሉት መስዋእትነት እናመሰግናለን

  20. ጀግና ነህ ከምርም ቆፍጣና የአማራይቱ ልጅ ከዝንጀሮ ፓርላማ እናንተ ትለያላችሁ እርገጠው ይህን መሀይም ጠ ሚ

  21. በህግ ፊት እኩል? እፍረተ ቢስ ነህ ልጆችህ ትልቅ ሰው ይዋሻል እንዴ አይሉህም?

  22. ባንድ ሰው ታማኝ ነት ሀገር ሰው ኣትሆንም ኣስቃባጮች ኣቅመ ቢሶች ባሉበት

  23. ለዚህ ነው በኢትዮጵያ ትክክለኛ ህገ፡መንግስታዊ ስርአት የለም የምንለው።አገራችን እንዲህ እየፈራረሰች ያለችው መንግስትነትን፣የምንግስትነት ደንብ፣መመሪያ እና ስርአትን እንደመጠቀሚያ፣እንደመሸሸጊያ እያደረጉ እየተጠቀሙ ያሉ አጥቂ ሀይሎች ወይም መንግስት ነን በሚሉ አናሽ መንጋ ዘረኛ ወይም ጎጠኛ የሆኑ በከዳተኛ አጥቂ ስብስቦች እጅ ስለወደቀች ነው። ስንቱ ማህበረሰብ ብሶቱን እያለቀሰ ድምጽ ሲሆን ታዘብኩ ነገ እንደ አማራ ፣እንደ ትግራይ በተራው የሚታረድ ማህበረሰብ !!! ለምን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ይሄን በሽታ ስርአት አፍርሶ ለመስራት አልተስማማም??? አልመከረም??? ግራ ያጋባል።ሰውየው የሚለፈልፈው ያለተመጠነ፣ያልተገደበ፣ያልተከረከመ ዝሩ የሆነ ወሬ ነው የሚያወራው ፓርላምውን የሚመጥን ለተነሱ ጥያቄዎች በቂ እና አሳማኝ ምላሽ ወይም ማብራሪያ ሲሰጥ አይታይም።እኛን የሰለቸን የሱን ለሚናገረው ሁሉ አይምሮውን የማይፈትሽ፣የማይመጥን ሊነገር እና ላይነገር የሚቻለውን ሀሳብ ሁሉ የማይለይ ያሰበውን ሁሉ የሚለፈልፍ ሰው ጊዜ ሰጥቶ ማድመጥ ነው።

  24. 💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

Comments are closed.