Ethiopia: አጨቃጫቂው የንብረት ታክስ | ፓርላማው ተቃውሞ አሰማ | ዶ/ር ደሳለኝ ምን አሉ? – Addis Daily



Stay updated with the latest news from Ethiopia. We bring you daily news, in-depth analysis, interviews, and cultural features.


Subscribe now to stay connected to the pulse of Ethiopia.

#Ethiopia #EthiopianNews #dailynews

abiy ahmed,abiy ahmed speech,pm abiy ahmed,dr abiy ahmed,abiy ahmed ali,abiy ahmed speech today,abiy ahmed speech today live,pm abiy speeches,abiy ahmed tigringa speech,abiy ahmed acceptance speech,pm abiy ahmed’s speech at millennium hall,ethiopian prime minister abiy ahmed,pm abiy’s speech,abiy ahmed news,pm abiy nobel speech amharic,abiy ahmed documentary,abiy ahemed news,prime minister abiy ahmed,dr. abiy ahmed visit to tigrai


amharic news,esat amharic news,esat news today,ethiopian news today,esat news,amharic,ethiopian news,abbay news,esat daily news,feta daily news,esat eletawi today,etv news,latest ethiopian news,news,amharic film,amharic drama,abel news,ethiopian amharic movie,ethiopian parlama today,tigray news,ethiopia today,raya music,minew shewa,hana yohanes,habesha music,seyfu new show,arada movies1,jawar mohammed,takur new music

ethiopian news,latest ethiopian news,news,ethiopia,amharic news,etv news,ethiopian,ethiopia news,the ethiopia news,ethiopian news today,breaking ethiopian news,abel news,ethiopian music,esat news,feta daily news,anchore ethiopia,ethiopia zena,ethiopia tiktok,ethiopian food,ethiopian movie,ethiopian muisc,new,ethiopian culture,ethiopian history.,ethiopia somalia news,ethiopia on somaliland news,ehiopia war
Subscribe to Addis Daily Channel

Share This

35 responses to “Addis Daily News Ethiopia: አጨቃጫቂው የንብረት ታክስ | ፓርላማው ተቃውሞ አሰማ | ዶ/ር ደሳለኝ ምን አሉ? – Addis Daily”

  1. Walah betem tekekel new, I support him, sent sew ale beteyut damoz 12000 eju key medersew 6000 birr, gen lamen hezbun yasaksyal magist, mangeste la hezbe masab alebt yeresun hezbe new eyegoda yalew Walah betem yasazenal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  2. . ,yegibir gize lemin ayikeberm,idime lik kebetesebachin gar sayimechen yeseranat gojo meqemat ayhonim way,kemewersminleyew, eremengist yizenilin,lijochachin menoriya ayitu.

  3. የግድግዳ ግብር ዛሬ ሕዝቡ እየተቃወመ ነው።የሚመለከተው ክፍል ሊያስተካከል አልቻለም ሰሚ በመጥፋቱ ወደ ፍርድ ቤት ክስ ተመስርቶ በተፎካካሪ ፓርቲ እየተጠየቀ ነው።በመላው ዓለም የሚታወቀው የአፈር ግብር ነው።ይህን ለማስከፈል መሬት የመንግስት በመሆኑ ዜጋው በዜግነት በሀገሩ ባይተዋር ሀገሬ የሚለውን ቃል ባይተዋር አድርጓል በሀገሩ የመኖር መብት የሚጋፋ ነው።
    ስለዚህ የግድግዳ የጣራ ግብር ዜጋው መጠየቅ የለበትም ምክንያቱም መሬት የመንግስት በመሆኑ የሚመለከተው ክፍል የመሬት ነጋዴ መሬት ሺያጭ ስለሆነ የግድግዳ የጣራ ግብር መቅረት አለበት ።
    በሌላ በኩል መንግስት የመሬት ባለቤት በመሆኑ መሬትን ለዜጋው በዜግነቱ ያለ ክፍያ በነፃ ሊሰጠው ይገባል መንግስት ለዜጋው መሬት ሲሰጥ ገቢ ከአገልግሎት ነው ግብር መሰብሰብ ያለበት ።መንግስት የመሬት ባለቤት በመሆኑ የመኖርያቤት እንዳይኖረው በማድረጉ የቤት ኪራይ የጨመረው ቀደም ሲል መሬት የያንዳንዱ ዜጋ በመሆኑ የቤት ኪራይ አልጨመረም አሁን ባለው ሥርዓት ዜጋው በወር ከሚከፈለው ደመወዝ የቤት ኪራይ መክፈል አልቻለም በዜግነቱም እየተፈተነ ነው።ማለት አንድ ኢትዮጵያዊ ሀገሬ የሚለው ከውጭ ጠላት ቢመጣ እነኳ ሀገሩን የሚጠብቀው የራሱ መሬት መኖርያ ኖሮት ባለቤቱን ልጆቹን የሚያኖርበት የራሱ መኖርያ ቤት ሲኖረው ሲኖረው ነው ከውጭ የሚመጣውን ጠላት መከላከል የሚችለው እንደ ማሰረጃ ለመጥቀስ የጥንት አባቶቻችን በዓድዋ የጣልያን ጦርነት ከጠላት የተከላከሉት በዜግነት የራሳቸወ መሬት መኖርያ ቤት ሰላላቸው ነበር።ለሁሉም ልቦና ይስጠን።

  4. Why always Dr.Desalegn?what about others? Are they not responsible? Please representatives raise questions to decide on salary tax level

  5. ኑሮ ከመነር አልፎ አብዛኛው ዜጋ የበለስልጠነቱን ንብረት እያተዛበ አንጃቱን አጥፎ እርር ድብን እየለ ነው

  6. ሀገራዊ ስሜተችን ሞቶወል በዳሞዝ መኖር አልቻልንም ሌሎች የፓርላማ ዓበለት ፈርተቹ ነው ወይስ ከተመራጠቹበት አከበብም ከፓርላማም ዳሞዝ እየበለቹ ነው ችግሩ የልገበቹ።

  7. ጀግና መሪያችን አላህ ይጠምቅህ ስርዓት አሲዘህ ቀጥ አድርገህ ግዛህ የታላቋ ኢትዮጲያ መሪያችን አብይ አህመድ!!

  8. በትክክል ዶ/ር ደሳለኝ ተሸፍኖ መሔድ ላይቀር አታሽቃብጡ በትንንሽ ጥቅማ ጥቅም😢😢😢

  9. የጨሩትን ብር ባይናችን አይተን አናውቅም ወይ ጉድ ወዴት ሀገር ልጥፍ

  10. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  11. የኑሮ ዉድነቱ ታይቶ ሰላም እንደ ሌለ ተይቶ ሥሬ አቶ ንደሌለ ታይቶ ለህዝብ መንግሥት ካሰበ ታክስ ግብር መተዉ አለበት ህዝብ እሚልሰዉ አተናል አይደል መጨመር አይደለም ቅነት ካለህ አብይ በዚህ ወቅት ግብር መክሰሳቸው እምትለዉን ትተህ ለገር እሰካረጋጋ ኑሮም እሰኪረክስ ብተዋቸዉስ ግብር ከፋዪን ጥሩሥራ ነዉ ። አፄዉ ሚኒሊክ እምዬ እንደዛ አርገዋል ለትንሽ ግዜ የኑሮ ወድነት ገጥሟቸዉ ነበር 7ዓመት ከይደለም ትንሽ ግዜ ግብር ብቻ የሚያስከፍሉ ነገር ትተዋቸዋል ህዝቡ እምዬ የሚላቸዉ በደግነታቸዉ ነዉ ።መሌም ለትንሽ ግዜ ቸግር ገጥሞት ነበር እንዳይርበን ከዉጪ ለምኖም ቢሆን አምጥቶ እንዳንራብ አርጓል አብይ አህመድ ግን አንተ በላይ በላዩ ጦርነት በላይ በላዩ የሸቀጣሸቀጥ ጭማሪ በፈጣሪ ፍቃድ ነዉ እምንኖረዉ ህዝብ ያሳዝንህ እንጂ ፈጣሪን ፍራ

  12. @አህመድ ዩስፍ ጠ8ቀ አንተ ምን አለብህ አይርብህ አይጠማህ በዘረማዘርህ ጠኔ ይግባ በአንተም ቤት ብትበላም አትጠረቃ ሱኳር በሽታ ያምጣብህ ቶሎቶሎ እንዲርብህ ከሠዉነት የወረድክ ነህ ህዝብ አያሳስብህም የሆክ መጥፎ ሠዉ ደስአለህ አይደል ታያለህ የፈጣሪን ሥራ

  13. በተለያዩ ሙያ ዘርፎች አገራቸውን ሲያገለግሉ ቆይቶ በጡረታ የተገለሉትን የጡረተኞችን ችግር ማየት ያልፈለገ ህዝብ ተወካይ ምን የምሉት ውክልና ነው????

  14. በዚህ ምክር ቤት ወይም ፓርላማ ወሰጥ የተሰባሰበው ሰብሰብ እውቀቱ ምን ያህል የተራራቀ እንደሆነ ተመልከቱ

Comments are closed.