ETHIOPIA: አነጋጋሪው የፓርላማ ቪዲዮ | ህዝቡ ኑሮ ከብዶታል በሚል ጥያቄ ቀረበ – Addis Daily
Stay updated with the latest news from Ethiopia. We bring you daily news, in-depth analysis, interviews, and cultural features.
Subscribe now to stay connected to the pulse of Ethiopia.
#Ethiopia #EthiopianNews #dailynews
abiy ahmed,pm abiy speeches,abiy ahmed speech,abiy ahmed speech live,abiy ahmed at frontline,full speech of prime minister dr. abiy ahmed,pm abiy ahmed,dr. abiy ahmed,abiy ahmed in sudan,abiy ahmed sudan visit,abiy ahmed in kenya,ethiopia pm abiy ahmed,abiy ahmed inauguration,ethiopia: full speech of prime minister dr. abiy ahmed – enn,abiy ahmed parliament address,ethiopia’s prime minister abiy ahmed,news today,ethiopia prime minister abiy ahmed in kenya
ዶ/ር አብይ,ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ,ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ,ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ,ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በጎንደር,ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ አዲስ አበባን በተመለከተ የተናገሩት,pm abiy ahmed,pm abiy ahmed speech today,pm abiy ahmed nobel peace prize,pm abiy ahmed nobel prize,pm abiy ahmed controversial video explained,pm abiy ahmed documentary,pm abiy speech today,pm abiy ahmed speech,ethiopia,seifu on ebs,seifu fantahun show,ebs,seyfu new show
Subscribe to Addis Daily Channel






እግዚ አብሄር ይባርክህ። የጠፋው እንዲህ አየነት ዜጋነው ኢትዮጵያያጣችው። ስልጣኑ እስካለ የሚዘርፍ እንጅ ህዝብን የሚአገለግል የትአለ
ጥያቄማ ነበር ግን ማን ይመልሳል ሰውዬው ግን እልሁን እየተወጣብን ነው እንደኔ የፓርላማው ህዝብ አድማ ቢያደርጉ ጥሩ ነበር
Negadew Lay Chana Eyefetere Yalew Mengist Erasu New Negadewn Sitaschenku Yegid Matref Silalebet chimari Yadergal
እባካችሁ የውሸት ምላሽ ስትሰጡ እግዚአብሔርን ፍሩ።
ደላላ ነው ወይስ አተ እና አተን የመሰሉ የቀን ጅቦች ናቸው የሰው ሰጋ የምትበሉ አናተናችሁ የሂሮድስ ልጆች እናተ ናችሁ!!!!
ጀግና ነህ
Batikikel
ትክክል ነው መብራት አጥቼ ሁለት አመት ተቸግሬ ኣሥራ አምስት ሺ ብር ተጠይቄ ከጭንቀቴ የተነሳ የጠየቁኝን ስሰጣቸዉ በማግሥቱ በአንድ ቀን ልዩነት አስገቡልኝ መብራት ኀይል የሌቦች ዋሻ ነዉ መንግሥት ይወቀዉ ፡፡
ትክክል ኖት ክቡር
😂😂😂😂😂 እኛም ነገን እጃ
ከማውራት ለውጥ ለማይመጣጉዳይ ለቆ መውጣት ነው
Jegena lehzb azagn
አባታቸንእንዳተጀግናይፈጠርልን
ገበያ ላይ በነደጅ ነዉ ምቀርበዉ ። ታዲያ የእናንቴ የነዳጅ ጭማር መንሰዔ ነዋ።
ደላላ ገነነ
ባልዋለ ገብያ ዋጋ እየተመነ
ኪሳችን ተራቆተ ገንዘቡ በነነ
ነዳጁ ገነነ
የትራፊክ ቅጣት
1500 ከነዳጁ ጋራ ሆነብን እሳት
ተለበለብን በኑሮ
አስፓልቱ ሞላ በህፃን እምባ እሮሮ
ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል
ፓርላማው ተነቃቃ ጥሩ ነው ይበል ይበል
ደሞዝ ለመንግሥ በለሥልጠነት ነዉ ግን የልተመሩት የግል ሠራተኞች እንት የሥበሉ
የምርት እጥረት የለም ይባላል እጅ የምርት እጥረት አለ ምክንያቱም ገበሬው መካናይዝድ በሆነ መንገድ እየሰራ አደለም መካናይዝ በሆነ መልኩ ለመስራ ብዙነገሮች ይፈልጋል ያንደሞ ለማድረግ የመንግስት ድጋፍ ይፈልጋል ሙያተኛ ያስፈልጋል አትክልትናፍራፍሬ በአመት ሶስት ጊዜና አራት ጊዜ ማምረት ሲቻል ግን እየተመረተ አደለም ነዳጁ ዘሩ ማዳበሪያው ከለት እለት ሲያሻቅብና ገበሬው የድካሙን አጊቶ ደስብሎት እዳይሰራ ከሚያደርጉት ነገሮች አዱነው ሁለተኛው የሀገር አለመረጋጋትና ሰላም ማጣት ሙሉቀን አንገቱን ደፍቶ ሲሰራ የዋለ ገበሬ አገር ሰላምነው ብሎ ሲደክምበት የዋለውን ጭኖሲወጣ ባንድ ቴክስት ብሄራዊ መንገድ ተዘግቶ ያገኘዋል ወዴትም መሄድ አይችልም እዛው መኪናላይ ይበሰብሳል መንገድላይ ይደፋል ከዛ ባልተዘጋው አካባቢ ለገበያ የገባካለ እዛላይ ደፋውንም ሂሳብ ጨምሮ ይሸጣል ነጋዴ በመሃል ምስኪን ማህበረሰብ ገፈት ቀማሽ ይሆናል አንድኪሎ ሽኩርት ከ8ብር ተነስቶ ድገት 100ብር ሲገባ ተወደደ እጅ ለምን እደዚህ ሆነችግሩምን ድነው ብሎችግሩን እሚፈታ የለም ከወሬ ከጥያቄ በዘለለ ህንድና እስራኤ አንድጊዜ ቲማቲም ዘርተው 12ጊዜ ሲለቅሙ እኛጋግን አንድጊዜ የተለቀመውን እኳን ለገብያ ማቅረብ አልተቻለም የጠየቃችሁት ጥያቄ አግባብ ቢኖረውም እነዚህ ላይም ትኩረት ማድረግ ይፈልጋል
Tikikileno
ኧረ በፈጣሪ አትቀልዱብን።የኑሮ ዉድነቱን ባለስልጣናት ስለማይመለከታቸዉ ቀልዱብን።ፈጣሪ ያዉቃል።
I feel for ethioian people.
ቀዳዳ
የኑሮ ውድነቱ ስዉን አማሮታል አንገሽግሾታል ሌላው ቢቀር በሀገር ውስጥ ምርት እኳን ቢቀንስለት ትንሽ እፎይታ ያገኝ ነበር ዶላር ዶላር ይሄ ምክንያት ሊሆን አይችልም
እውነት ነው እጅግ በጣም የኑሮ ውድነት ከብዶናል
ኑሮ ውድነት ብቻ ሳይሆን በእሳት ዋላይፈን ነው የምያስተካኬል የለም ።
ዘይት1500 ብር 1 ክሎ ምስር 250 ብር 1 ክሎ ሩዝ 180 ብር በሁሉም ነገር እሳት ነው
ኧር መንይሻላል ህዘቡ አለቀ ኑሮ ኑሮ አንገሸገሸው ለምንብትሉኝ በማደያ ነደጅ የለም በሃይላንድ አለ እትፉረት አታክልት የለም በነጋዴ አለ በህጋው ቦታ የለም
የመንግስት አመራር ለዜጎች ሁለንተናዊ ዕድገት/ደስታ ለመስጠት እንደ አባት እናት ለልጆቻቸው ውስጣቸው እንደምናፍቁ ሁሉ የመንግስት አመራር ውስጡ ለምን እንደተበላሸ የምያስተውሉት መቼ ይሆን?
ለምንይወሸል ከምክር ቤት ውጣና አየው በንዝል ማዳያ የለም ብለክ መርኬት በሃይላንድ ሸር ናችው የባጃጅ ሾሬር ኔኝ
ይማችህ ምን ሊበልክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:26
Boleshet abiy beletsegen fuk schoped government abiy donkoro dawn abiy donkoro abiy dawn weshatem of abiy shopped beletsegen fuk abiy 😭😱😭😱😭😭😱😱😱😭😭😱😱😭😭😭😭😱😱😱😱
beletsegen shopped fuk abiy donkoro dawn weshatem boleshet beletsegen fuk abiy donkoro dawn 👹👹😱😱😭😱😱😱😱😱😭😭😭😱
Weshatem beletsegen fuk abiy
እውነት ነው አበቴ❤❤❤❤
አይሀገሬ ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ ጥያቄ ነበር ከልቡ።
አላህ አውነትኛሰው ምንግስት አይወድም
Ewnet new
ክብር ይስጥልን ለህዝብ ተዎካዮች የመንግስት ሰራተኞች ልጆች በቂ ምግብ በማጣት ምክንያት እየተጎዱ ይገኛሉ ደሞዝ ዬሚባለው ከቤት ኪራይ አያልፊም ዬኑሮ ውድነት አናታችን ላይ ዎጥቷል አሁንስ ምን ይሻላል አሁንስ ባሰ 😂😂😂😂
😭😭😭😭😭💔💔
እውነት
በርታ
በየቤቱ እያነኳኳ መለመኑ ተባብሶ ቀጥሏል
👉 ያልተቆራረጠው የዶ/ር ደሳለኝ ፊት ለፊት ጥያቀዎች | ጠ/ሚ አብይ ምን ምላሽ ሰጡ? https://youtu.be/wLAVX_pdv8o
እውነቱን ተናግረዋል ሰሚ ግን የለም