ዶ/ር ደሳለኝ ፊት ለፊት ጠየቁ | ጠ/ሚ አብይ ምን ምላሽ ሰጡ? | Dr Desalegn | PM. Abiy Ahmed – Addis Daily



In a recent parliamentary session, Dr. Desalegn Chane posed critical questions to Prime Minister Abiy Ahmed, addressing key national issues. PM Abiy responded with detailed explanations, sparking significant discussions among members. Watch the full exchange for insights into Ethiopia’s current political landscape


abiy ahmed,pm abiy speeches,abiy ahmed speech,abiy ahmed ali,pm abiy’s speech,ethiopian pm abiy ahmed’,dr abiy ahmed,pm abiy’s speech at the opening of 35th au summit,abiy ahmed ethiopia,president abiy ahmed,pm abiy,abiy ahmed documentary,ethiopian pm,speech,abiy,armed conflicts,pm,ebs special,special show,tech,ye kedame engeda,kimaniichungwah,red sea,teddy afro,leemakwiny,coffee time,dianabahati,abel birhanu,kedame keseat

dr desalegn chane,desalegn chane,desaelgn chane,hailemariam desalegn,desalegn chane amahra,desalegn,desalegn resigns,temesgen desalegn,prime minister hailemariam desalegn,channel,hailemariam desalegn’s resignation,girum chala,nama supports the survival campaign….desalegn chanie (phd.),hachalu hunedesa,dagne walle,hana yohanes,feyisa lilesa,eskinder nega,zehabesha news,dr abiy ahmed,esat news,christian tadele,hageregna,9negnaw shi

አብይ አህመድ,ጠ/ሚ አብይ ሙሉ መግለጫ,ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዛሬ,ጠ/ሚ አብይ አህመድ ዛሬ የሰጡት መግለጫ,ጠ/ሚ አብይ አህመድ አሁን የሰጡት መግለጫ,ጠ/ሚ አብይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ,ጠ/ሚ አብይ አፍነው የያዙትን ትልቁን ስጋታቸውን ተናገሩ,ዶ/ር አብይ,አብይ አህመድ አሊ,አብይ አህመድ ጋዜጣዊ መግለጫ,ethiopia,ethiopia tv,african tv,arts tv,arts tv world,ethiopian entertainment,ethiopian news,ethiopian news analysis,ethiopian game show,ethiopian talk show,ethiopian shows,ethiopian music,ethiopian politics,ethiopian tv,addis,ababa,horn
Subscribe to Addis Daily Channel


Share This

36 responses to “Addis Daily News ዶ/ር ደሳለኝ ፊት ለፊት ጠየቁ | ጠ/ሚ አብይ ምን ምላሽ ሰጡ? | Dr Desalegn | PM. Abiy Ahmed – Addis Daily”

  1. እራሱ ሾሞ የሾማቸው ሰዎ ሲበድሉ መንግስት አይመለከውም ይላል😅 ፖለቲካ የአጭበርባሪዎች ገንዳ ነው ሚባለው በምክንያት ነው😂

  2. የኢትዮጵያ የትንሳኤ ምልክት ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ፣ አንተ እውነተኛ ቅርሳችን ነህ

  3. ደነዝ የህዝብ ሰቆቀቃ የማይሰማህ ምናለ የቦታ ለውጥ ብታደርጉ ተመሪው መራ ሆኖ

  4. Dr. Desalegi, God protect you from this evil. Man, I have never seen such bigotry, where lies, distortion, and gimmicks are what he is breathing, eating, and drinking.

  5. አቶ ደሳለኝ ሁሉንም በምባል ሁኔታ አስተያየቶቹን አነበብኩ በብዛት ጀግና እያሉህ ነው። አንተም ከንቱ ውዳሴ ፍለጋ “ ጭራ ጭራ የምትታረድበትን ጩቤ አወጣች” እንደምባለው ሆንክ። አሁን ደግሞ አይዞህ ስሉህ የነበሩት እንደበረዶ ቀስ በቀስ እየቀለጡ ይጠፉና እንደ ሞኖክሴ ብቻህን ትቀራለህ። ተምረሀል ካልተሳሳትኩ ዶክተር ስሉህ ነበር ።ባላወከው ነው የመረጡህ ወይስ የወከሉህ ?ወይስ ኢትዮዽያን ወደ ፊት ማስኬድ ካለባቸው ሰዎች መሀከል አንዱ አይደለምን? ዶር አብይኮ አንድ ሰው ነው ዛሬ አለ ነገን አናውቅም ኢትዮዽያ ግን ለዘላለም ትኖራለች። የኢትዮዽያን ሰላምና አንድነቷን ማስከበር የሁላችንም አይደለም ወይ? ጉድኮ ነው!

  6. MAY GOD THE FATHER BLESS YOU…. WE HAVE HOPE AND FAITH IN YOUR LEADERSHIP… SUPPORT DR. ABBY…. YOU ARE ALWAYS POSITIVE …

  7. ዶ /ር አብይ ይቅርታ መዳፈር ካልሆነብኝ ተረቱ ቢቀር መልካም

  8. Barra oroomon motuma taa kessati dimokrrasin akaana argamunu nufi gaa barra mililkirra hanga malasti dimokrasin akana akaa jirre hundi kenyhu nibeyna amassi canen akamiti motuman kena taanefi gubacha jirra malle dimokrasifi yadetimitti

  9. እንዲናገር የፈቀደለት ፓርላማው ነው። አብይ ነው። Thanks To the freedom of speech you offer to us. Amen 😊

  10. አተንየወለደች እናት ትመሰገናለች የኔጀግና እግዚአብሔር እረጅምእድሜና ጤና ይስጥልን 👌👌💪💪💪💪💪

  11. እግዚኣብሔር ኣባት ሆይ እባክህን እያንዳንዳችን፡ ራሳችንን እንድንፈትሽ እርዳን። ዶ/ር ኣብይ ፡ እባከዎትን እስቲ በእግዚኣብሔር ስም ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅዎት፡ እዚህ ወንበር ከተቀመጡ ጀምሮ፡ ብድብቅና ብግላጭ ለምክር ቤቱ ሆነ ለህዝቡ ፡ የተናገሩትን፡ ሁሉ፡ መልሰው ይስሙትና፡ እንደ እርስዎ ምላሱን የሚያጣጥፍ ሰው ኣለ ብል በዚህ ዓለም ሓሰት ኣይደለም፡ እስቲ እባክዎትን እኔ ክርስትያን ነኝ ነውና የሚሉት፡ እስቲ በእግዚኣብሔር ቃል ራስን መፈተሽ እንዴት መልካም መሰልዎት፡ የእግዚኣብሔር በጣም ንጹህ መስታዎት ነው። ኖርማሉ መስታዎት ፊታችንና ፡ ከዛም ኣልፉ ይውጪኣችን ብቻ ነው የሚያሳየን፡ የእግዚኣብሔር ቃል ግን ፡ የነጠረ ወርቅ ነው ይለናልና፡ እስኪ ከወርቅም በላይ የሆነውን ክቡሩን የእግዚኣብሔር ቃል ኣድርገን ውስጣችንን እንፈትሸው፡ የሚገርምዎት ለኔ በጣም ተቅሞኛልና ፡ በጣም ጠቃሚ ነው፡ እስቲ ይሞክሩትና፡ ሌላው ደግሞ፡ እስቲ እባክዎትን ደግሜ ልበልዎት፡ የተናገሩት ሁሉ ፡ በተለይ በኦሮሞ፡ በኣማራ፡ በትግራይ በተደረገውና ኣሁንም በሚደረገው ያለው ፡ የእርስ በእርስ ጦርነት፡ መለስ ብለው ያጢኑትና ይስሙት፡ ከማንም የጎረቤት ኣገር ተዋግተን ኣናውቅም ያሉት ደግሞ፡ ከእርስ በእርስ የሚብስ መገዳደልና መጨራረስ፡ መጨፋጨፍ የሚብስ ኣለንዴ፡ እስኪ የሞቶው ሁሉ ይቆጠር፡
    እግዚኣብሔርኣብ ይቅር ይበልዎት፡ እርስዎ ከመጡ ጀምሮ፡ ሞቶው ኢትዮጵያዊ ቢቆጠር፡ እስቲ ይንገሩን፡ ምን ኣለበት ኣንድ ሚልዮን ሕዝብ ሚሞት ይሚሉ መሪ እኮ ነዎት፡ shame on you እኔ በጣም ኣፍራለሁ። እግዚኣብሔር ይቅር ይበልዎት። ቅን ፈራጅ እግዚኣብሔር ኣለና፡ የትግራይን ሕዝብ የኤርትራን ጦር ጋብዘው የሚያስጨርሱ መሪ እኮ ነዎት። በስመኣብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ፡ ኣንድ ኣምላክ፡ በጣም ይገርማል።

  12. ዶክተር ደሳለኝ በጣም ደስ የሚል ጥያቄ ነዉ መልስ ግን አልተመለሰም እንዲህ አይነት ሐሳብ ለመላዉ ኢትዮጵያ ነዉ የሡ ነገር ግን ለምን ጥያቄ ተጠየቅሁ ብሎ ሚያስር መንግስት ነዉና የጣለብን ከዚህ ነገር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  13. አታ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወዲ ጀጋኑ ደሳለኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ❤❤❤❤❤

Comments are closed.