biometric አሻራ ከሰጠን በኋላ እንዴት ስራ ማግኘት እንችላለን?? E.lmis password ሲጠፉብን E-LMIS online መመዝገባችን ምንድነው ጥቅሙ
biometric አሻራ ከሰጠን በኋላ እንዴት ስራ ማግኘት እንችላለን??
E.lmis password ሲጠፉብን እንዴት እናስተካክል E-LMIS online መመዝገባችን ምንድነው ጥቅሙ
https://youtu.be/r6jfypVovsI…….E-LMIS online step by step አመዘጋገብ
https://youtu.be/1MERhCQovdY…….Biometric step by step አመዘጋገብ
Subscribe to Addis Business Review
Addis Business Review – አዲስ ቢዝነስ ሪቪው
Official YouTube channel for Addis Business Review (ABR)
We’re here to showcase Ethiopia’s newest businesses, innovative products, and unique services. Through honest reviews and engaging features, we connect audiences with the latest in the Ethiopian business world. Business owners and service providers join us to share your story and reach more customers! Let’s grow together on < A href="https://addisbusinessreview.com"> Addis Business Review !
Contact Addis Business Review :
? Phone: +251 090-624-0000
? Email: addissolutions22@gmail.com
? Website:< A href="https://addisbusinessreview.com"> AddisBusinessReview.com
? Address: 22 Town Square Mall, 7th Floor, Addis Ababa, Ethiopia






Sofy
Trycia Hill
አበከቹ የአሸረ ኮድ እዴት ነው ምየገኘው
የልደት የ አንድ ቀን ስተት አለው እንዴት ላርግ?? አሻራ ሰጥቻለው
የ bio metrics መረጃ የት/እንዴት ነው ምዝገባው please
ye hager wusit new weyss ye wuchi newww job apply mnadergewww
Labor Id ketefans endet adrgen magignet enchlalen?
Please…education yemilew lay segeba scroll down madreg embi alegn upload eskemilew ale after i uploaded my document add yemilewn button scroll madreg selemalchel alagegnehutm …even i try with my phone and pc still scroll ayadergm …
በምዝገባ ወቅት ትምርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ አላስገባንም ምናልባት ለዛ ይሆን ለስራ ያልተመረጥነው እባካችሁ እደገና መረጃቺንን ለማስተካከል ብንፈልግ እንዴት ነው እምናደርገው ማብራርያ ብትሰጡን
tiyakew ga gebche lay sil too many attempt eyale embi ale min new yemidereg
ወንድሜ ፈተና ተፈትኒያለሁ ጨረሻለሁ አሁን ምንላድረግ
hi
yewich yesra mastawekiya yemaggnbetn dehre gets likun betlklgn des ylegn bro
የግል መረጃ ስንሠጥ የተፈጠረውን ስተት እንዴት ነው ማስተካከል የምንችለው ለምሳሌ የልደት ቀን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
Too many attempets እያለኝ ነው እንዴት አድርጌ ነው ማስተካከል የምችለው አሻራ ሰጥቼ መልክት ገብቶልኝ እንደዚህ ይለኛል
ስም መቀየር ይቻላል ወይስ አይቻልም?
የዉጭ አገር የስራ ዝርዝር አያመጣም
የ labor id ለመድረስ ስንት ቀን ይፈጃል ?ከኢትዮጵያ ወደ ኣረብ ለሴቶች ስንት ገንዘብ ይፈጃል?
በዚህ ኣማካይነት ሰራ ካገኘን ከኣገር ለመውጣት ስንት ብር ይፈጃል?
Be igiziyabiher ashara sexich miseju aligebanim min laderg fetenaw nege nw
ስም esit endat nw mederegw
አሸረ ከሰጣን በኃለ ያስኦስ ፈተና ከዋሰድን ከወር በለይ ሆና እንዴት ነዉ ማጣያቅ ምቻለዉ ምሴጅ አይገበም ዋይ
enemlk coc on line endehone lemawek lims layi endet new
lims lay coc endet on line endehone enakalen
lims lay coc endet on line endehone enakalen
ኧረ ብሮ ተባበረኝ መረጃዬን ሳልሞላ ቀጥታ ባዮሜትሪክስ አስገባ አለኝ
E-lmis አሻራ ሰጥቸ ፕሮፋይሌ ግን አይመጣም አይከፍትም መልዕክትም አይደርሰኝም
እባክህ ብሮየ መላ በለኝ ምንም መፍትሔ ላገኝ አልቻልኩም
forget password ብየው እንኳን Too many attempt ነው ሚለኝ
too many attempt እያለ አስቸገረኝ I can't login ere መፍትሄ please
ተመዝግበን አሻራ ሰጥተን ነበር ግን እንዴት ነው መከታተል ነምንችለው
ምንውአሻራ ስጠንመልስየለም የውሽትነው እንዴ